ባህል

እየቤታችሁ እስኪመጣ ዝም ብላችሁ አትቆዩ!

«እናንተ አንድ ልብ ከሆናችሁ በምቀኝነት እርስ በርሳችሁ ተዋግታችሁ ካላለቃችሁ በቀር

ኢትዮጵያን አገራችንን ለሌላ ለባእድ አትሰጧትም፤

ክፉም ነገር አገራችንን አያገኛትም።

ነፋስ እንዳይገባባችሁ አገራችሁን በያላችሁበት በርትታችሁ ጠብቁ፤

ወንድሜ ወንድሜ እየተባባላችሁ ተደጋገፉ፤

የኢትዮጵያን ጠላት ተጋግዛችሁ ተደንበር መልሱ።

የኢትዮጵያ ጠላት ባንዱ ወገን ትቶ ባንድ ወገን ቢሄድና ደንበር ቢገፋ፤

በኔ ወገን ታልመጣ ምን ቸገረኝ ብላችሁ ዝም አትበሉ፤

ያ ጠላት በመጣበት በኩል ኁላችሁም ሄዳችሁ አንድነት ተጋግዛችሁ ጠላታችሁን መልሱ

እስከ እየቤታችሁ እስኪመጣ ዝም ብላችሁ አትቆዩ»

ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ፤ ግንቦት ፲ ቀን ፲፱፻፩ ዓ.ም.

“ዳግማዊ አጤ ሚኒሊክ” ገፅ 114

በአፈወርቅ ገብረእየሱስ

Source: getu temesgen

One thought on “እየቤታችሁ እስኪመጣ ዝም ብላችሁ አትቆዩ!”

 1. [efb_feed
  fanpage_url=”YOUR_FB_FANPAGE_NA
  ME_OR_URL” layout=”CHOSE_LAYOUT
  (thumbnail/half/full)”
  image_size=”CHOSE_IMAGE_SIZE
  (thumbnail/album/normal)”
  type=”CHOSE_TYPE(page/group)”
  post_by=”DISPLAY_POSTS_FROM(me/
  others/onlyothers)”
  show_logo=”SHOW_HIDE_PAGE_LOGO
  (1/0)”
  show_image=”SHOW_HIDE_IMAGES
  (1/0)”
  show_like_box=”SHOW_HIDE_LIKEBO
  X(1/0)”
  links_new_tab=”OPEN_LINKS_IN_EX
  TERNAL_TAB(1/0)”
  post_number=”NUMBER_OF_POST_DIS
  PALAY(10)”
  post_limit=”NUMBER_OF_POST_RETR
  IEVE(10)”
  cache_unit=”NUMMBER_OF_MINUTES_
  DAYS(1)”
  cache_duration=”SELECT_CACHE_DU
  RATION(days)”]

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *