Uncategorized

ወይዘሮ አና ጎሜዝ አቶ በረከት ለፍርድ ይቅረቡ አሉ

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 25/2010) አቶ በረከት ስምዖን ለፍርድ እንዲቀርቡ በአውሮፓ ፓርላማ የፖርቹጋል ተወካይ ወይዘሮ አና ጎሜዝ ጠየቁ። ህዝብን የጨፈጨፈ ስርዓት ዋነኛው ባለስልጣን የነበሩት አቶ በረከት ስምዖን ለፍርድ መቅረብ አለባቸው፡፡ አሁን በስልጣን ላይ ያለው መንግስት ይህን ተፈጻሚ እንደሚያደርገው እጠብቃለሁ ብለዋል ወይዘሮ አና ጎሜዝ። የመለስና የበረከት መንግስት የህዝብን ድምጽ አጭበርብረዋል ያሉት አና ጎሜዝ የአውሮፓ ህብረት እሽሩሩ ማለቱም አበሳጭቶኛል […]

Uncategorized

የአቶ ዘውዴ ጉደታ መታሰቢያ ፕሮግራም ተካሄደ

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 25/2010) የኦዴግ ከፍተኛ አመራር የነበሩትና በቅርቡ በድንገት ከዚህ አለም በሞት የተለዩት የአቶ ዘውዴ ጉደታ መታሰቢያ ፕሮግራም በዋሽንግተን ዲሲ ተካሄደ። አስከሬናቸውም ወደ ትውልድ ሃገራቸው ኢትዮጵያ ተሸኝቷል። የኦዴግ ከፍተኛ አመራር የነበሩት አቶ ዘውዴ ጉደታ መታሰቢያና የአስከሬን ሽኝት ትላንት በደብረሃይል ቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ተካሂዷል። በዝግጅቱ ላይ የፖለቲካ ድርጅት ተወካዮች፣የአቶ ዘውዴ ጉደታ የስራ ባልደረቦች፣ታዋቂ […]

Uncategorized

ጣልቃ የሚገቡ ሚኒስትሮች ፍትህን ሲያዛቡ ቆይተዋል ተባለ

           (ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 25/2010) በኢትዮጵያ ያለ ስራ ሃላፊነታቸው በማይመለከታቸው ጉዳይ ጣልቃ የሚገቡ ሚኒስትሮች ፍትህን ሲያዛቡ መቆየታቸውን የቀድሞው የሃገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ ገለጹ። ከነዚሁ ሚኒስትሮች መካከልም ያለሃላፊነታቸው የታክስ አቤቱታ የሚሰሙ፣ጨረታ ተከለከልኩ ያሉትን አቤቱታ በመቀበል በአማላጅነት ጣልቅ የሚገቡት አቶ በረከት ስምኦን ነበሩ ብለዋል። አቶ መላኩ ፈንታ የአቶ በረከት ስምኦን ባለቤት ወይዘሮ አሰፉ […]

Uncategorized

አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳን ለማስታረቅ እንቅስቃሴ መጀመሩ ተሰማ

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 24/2010)ከብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት የታገዱትን አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳን ከድርጅቱ አመራሮች ጋር ለማስታረቅ እንቅስቃሴ የጀመሩ ባለሃብቶችና ፖለቲከኞች ተቃውሞ ገጠማቸው። አቶ በረከትም ሆነ አቶ ታደሰ ካሳ በኢትዮጵያ ደረጃም ሆነ በአማራ ክልል ለፈጸሟቸው ወንጀሎች ለፍርድ እንዲቀርቡ ቢጠበቅም እናስታርቃለን የሚሉ የአማራ ክልል ባለሃብቶች እንቅስቃሴ መጀመራቸው ተቃውሞ እንደገጠመው ታውቋል። እርቁ እንዲወርድ ባለሃብቶችን ይዘው እንቅስቃሴ የጀመሩት […]

Uncategorized

ታማኝ በየነ ወደ ኢትዮጵያ ሄደ

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 25/2010) አርቲስትና አክቲቪት ታማኝ በየነ ወደ ኢትዮጵያ ሄደ። ዛሬ ከዋሽንግተን ዲሲ ዳለስ አውሮፕላን ማረፊያ የተነሳው አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ነገ ዕለት ጠዋት አዲስ አበባ ይደረሳል ተብሎ ይጠበቃል። ታማኝ በመቶዎች በሚቆጠሩ አደናቂዎቹ፣ ወዳጆቹና ጓደኞች አሸኛኘት ተደርጎለታል። አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ በኢትዮጵያ መንግስት በተደረገለት ግብዣ ከ22 ዓመት በኋላ ወደ ሀገሩ ይገባል። በተያዘው መርሃ ግብር መሰረት […]

ዜና

የሃዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ ቴዎድሮስ ገቢባን ጨምሮ 100 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተዘዋዋሪ ችሎት የተከሳሾቹን የክስ ሂደት እየተመለከተ ይገኛል። ግለሰቦቹ በሃዋሳ ከተማና አካባቢዋ በአንዳንድ የሲዳማና የወላይታ ብሄረሰብ አባላት መካከል ግጭት እንዲፈጠር በማድረግ፥ የበርካታ ሰዎች ህይወት እንዲጠፋና ዜጎች እንዲፈናቀሉ በማድረግ እጃቸው አለበት በሚል የተጠረጠሩ ናቸው። የፌደራል አቃቤ ህግም ክሱን በሁለት መዝገብ ያቀረበው ሲሆን፥ ጉዳያቸውም በሃዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፌደራል ተዘዋዋሪ ችሎት እየታየ ይገኛል። […]

Uncategorized

ኢምሬትስ የሳዑዲ ንጉስ ለመሰለል  የእስራዔልን የስለላ ሶፍትዌር መጠቀሟ እየተነገረ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 25፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የእስራኤልን የስለላ ሶፍትዌር በመጠቀም የሳዑዲ ንጉስና የኳታርን ኢምር ጥረት ስታደርግ እንደቆየች ተነገረ። ኤምሬትስ የሳዑዲ ንጉስና የኳታር ኢምር እነዲሁም በቀጠናው ያሉ ተቀናቃኟቿን  ስልክ ለመጥለፍ  ለአንድ የእስራኤል የስለላ ሶፍትዌር አበልፃጊ ጥያቄ ማቅረቧን የሚያሳይ መልዕክት ኒው ዮርክ ታይምስ ይፋ አድርጓል። ከዚህ ጋር ተያይዞ በህገ ወጥ መንገድ የስለላ ሶፍትዌር  በማቅረብ […]

ዜና

አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ልዩ ልዩ ወንጀሎችን ፈፅመዋል ያላቸውን 108 ተጠርጣሪዎችን ያዘ

አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ልዩ ልዩ ወንጀሎችን ፈፅመዋል ያላቸውን 108 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ነሐሴ 25 ቀን 2010 ዓ/ም (አዲስ ፖሊስ)፤ ኮሚሽኑ ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በዳረገው የተቀናጀ ዘመቻ በተለያዩ የዘረፋና የኢኮኖሚ ወንጀሎች ላይ ተሳትፈዋል ያላቸውን 108 ተጠርጣሪዎች እና የወንጀሎቹ ፍሬ የሆን ኤግዚቢቶች እንዲሁም ተጠርጣሪዎቹ ሲገለገሉባቸው የነበሩ ጦር መሳሪያዎችንና ሞተር ሳይክሎችን […]

Uncategorized

የበረከት ስሞን “ትንሳኤ ዘ-ኢትዮጵያ .. ከመንታ መንገድ”ን መጽሐፍ ፋኖ ዲጂታል የተባለ ድረ ገጽ እንካችሁ ብላል። እኛም እንካችሁ ብለናል። አልነጃሽ ሚዲያን like ያደረጋችሁ ፍላጎታችሁን ጠይቁን በቀጥታ በሚሴንጀር እንልክልዎታለን። አልነጃሽን ያልተወዳጃችሁም ማውረዱ ከከበዳችሁ አልነጃሽን ላይክ ያድርጉና ጠይቁን እንልካለን። በቅርቡም ሌሎች 500 የሚሆኑ አማርኛ ፒዲኤፍ መጻህፍትን እንልክልዎታለን። አልነጃሽ ሚዲያ serving the holism unity and productivity of ethiopians

የበረከት ስሞን “ትንሳኤ ዘ-ኢትዮጵያ .. ከመንታ መንገድ”ን መጽሐፍ ፋኖ ዲጂታል የተባለ ድረ ገጽ እንካችሁ ብላል። እኛም እንካችሁ ብለናል። አልነጃሽ ሚዲያን like ያደረጋችሁ ፍላጎታችሁን ጠይቁን በቀጥታ በሚሴንጀር እንልክልዎታለን። አልነጃሽን ያልተወዳጃችሁም ማውረዱ ከከበዳችሁ አልነጃሽን ላይክ ያድርጉና ጠይቁን እንልካለን። በቅርቡም ሌሎች 500 የሚሆኑ አማርኛ ፒዲኤፍ መጻህፍትን እንልክልዎታለን። አልነጃሽ ሚዲያ serving the holism unity and productivity of ethiopians