ዜና

የዘንድሮ የኢሬቻ በዓል አንድነታችንንና ሰላማችንን ለማወክ ለሚፈልጉት ትልቅ መልዕክት አስተላልፏል– አቶ ለማ መገርሳ

የዘንድሮ የኢሬቻ በዓል አንድነታችንንና ሰላማችንን ለማወክ ለሚፈልጉ ትልቅ መልዕክት አስተላልፏል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ አስታወቁ። ፕሬዝዳንቱ አቶ ለማ በቢሾፍቱ ከተማ ዛሬ የተከበረውን የ”ኢሬቻ” በዓል አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በዓሉ ፍጹም ሰላማዊ እንደነበር ገልጸዋል። የክልሉ ፕሬዝዳንት በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ ታላቅ አስተዋጽኦ ላበረከተው መላው ህብረተሰብ ምስጋና አቅርበዋል። በበዓሉ ላይ ልዩ አስተዋጽኦ ለነበራቸው ለአባገዳዎች ምክር ቤት፣ ለክልሉ […]

ዜና

ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል : የኦነግን ባንዲራ በያዙ ታጣቂዎች ጥቃት እንደተከፈተበት አስታወቀ

የኦሮሞ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦነግ) በበኩሉ ሠራዊቱ በእንደዚህ ዓይነት ተግባር ላይ እንደማይሰማራ አስታውቋል። በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል አራት የካማሽ ዞን አመራሮች በታጣቂዎች መገደል የቀሰቀሰው ግጭት ለብዙ ሺዎች መፈናቀል ምንክኒያት ሆኗል ተብሏል። የክልሉ መንግሥት በበኩሉ ከሰኔ 16/2010 ጀምሮ የተለያዩ ግጭቶች እየተፈጠሩ መሆኑን ገልፆ የአመራሮቹ በታጣቂዎች መገደል ደግሞ ነገሩን የበለጠ እንዳባባሰው ጠቁመዋል። በአሁኑ ሰዓትም የፌደራልና የመከላከያ ሰራዊ አባላት […]

ዜና

መቐለ ፡ አክቲቪስት እና የፖለቲካ ተንታኙ ኦቦ ጀዋር መሀመድ የፊታችን ረቡዕ ወደ መቐለ ይጓዛል

አክቲቪስት እና የፖለቲካ ተንታኙ ኦቦ ጀዋር መሀመድ በትግራይ ክልላዊ መንግስትና በትግራይ ምሁራን በተደረገለት ግብዣ የፊታችን ረቡዕ ወደ መቐለ ይጓዛል። የትግራይ ክልላዊ መንግስት እና የመቐለ ተጋሩ አክቲቪስት ኦቦ ጀዋር መሐመድን ልዩ በሆነ ሁኔታ ለመቀበል ዝግጅታቸውን ጨርሰው የአክቲቪስት የጀዋር መሐመድን መምጣት እየተጠባበቁ ይገኛሉ። ጀዋር ሙሀመድ የመቐለ ቆይታውን ለሦስት ቀናት ፕሮግራም ይዟል በመጀመሪያ ቀን በትግራይ ክልል ርእሰ መስተደድር […]

ኪንና ባህል

ፍቅር ፈራን “ፈራን” – ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን

ፍቅርን ፈራን መቀራረብ ፈራን እንዳልተዛመድን እንዳልተዋለድን ፈርተን መዋደድን ጉርብትናን ናድን እኛነትን ትተን እኔነትን ለመድን “ፈራን” ፍቅርን ፈራን ጥላቻን ሰራን ብቸኝነት ጠራን በጋራ ቤታችን አጥር ድንበር ሰራን “ናቅን” በልዩነት ደምቀን ያልኖርን ያህል አንድም ቀን እልህ ተናነቅን “ናቅን” መቻቻልን ናቅን ለፀብ አሟሟቅን ለአመፅ ስንነሳ ለሰላም ወደቅን አገር ስትቃጠል ከዳር ሆነን ሞቅን “ጠላን” መወያየት ጠላን መነጋገር ጠላን መደማመጥ […]

ዜና

ብአዴን : ባይወዳደሩ ያላቸውን 13 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ዝርዝር ለጉባኤው አቅርቧል

የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ በ12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ለማዕካዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ባይወዳደሩ ያላቸውን 13 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ዝርዝር ለጉባኤው አቅርቧል፡፡ ይህን መነሻ ጉባኤው ውይይት እያደረገበት ሲሆን በጉባኤው ከጸደቀ ብቻ ተግበራዊ ይሆናል፡፡ ድርጅቱ በማዕከላዊ ኮሚቴነት የማይወዳደሩ ብሎ ያቀረባቸው በትምህርት፣ በአምባሳደርነት እና በክብር የተሰናበቱ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት በሚል ነው፡፡ ለትምህርት የሚላኩ እና አሁን በትምህርት ላይ የሚገኙ:- • አቶ […]

ዜና

በሁለት ኢሕአፓዎች መካከል ውዝግብ ተነሳ

ሪፖርተር ፡ ብሩክ አብዱ መስከረም 12 ቀን 2011 ዓ.ም. የህቡዕ ትግሌን ትቼ በይፋ ለመታገል አገር ቤት ገብቻለሁ ያለው የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) እና በውጭ አገር የሚገኘው እውነተኛው ኢሕአፓ እኔ ነኝ በሚለው መካከል ውዝግብ ተነሳ፡፡ በቅርቡ አዲስ አበባ የገባው ቡድን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በውጭ አገር ያሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ወደ አገር ውስጥ ገብተው ሰላማዊ ፖለቲካዊ […]