Uncategorized

ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ ከፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አባበ፣ህዳር 19፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ ጋር ተወያዩ ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መአዛ አሸናፊ እና ም/ፕሬዚዳንት አቶ ሰለሞን አረዳ ጋር በዛሬው ዕለት መወያየታቸውን የከንቲባው ፅህፈት ቤት አስታውቋል ። በውይይታቸውም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍርድ ቤቱ […]

Uncategorized

ችሎቱ በብርጋዴር ጄኔራል ጠና ቁርንዲ መዝገብ ፖሊስ በጠየቀው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለነገ በይደር እንዲታይ ቀጠረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2011 (ኤፍቢሲ) በብርጋዴር ጄኔራል ጠና ቁርንዲ መዝገብ በሙስና የተጠረጠሩት 26 ግለሰቦች ላይ መርማሪ ፖሊስ የጠየቀውን 14 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ቀጠሮ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ችሎቱ በይደር ለነገ እንዲታይ ውሳኔ ሰጥቷል። የተጠርጣሪ ግለሰቦች በግል ጠበቆቻቸው የተጠየቀባቸው ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ አስፈላጊነት ላይ ጥያቄ አንስተዋል። አብዛኛዎቹ ከ17 ቀናት በላይ በእስር የቆዩ እንደመሆናቸው ፖሊስ ሰብስቤዋለው […]

Uncategorized

በመስቃን እና ማረቆ ወረዳ በተከሰተ ግጭት የተፈናቀሉ ዜጎች እርዳታ በመዘግየቱ መቸገራቸውን ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 19 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስቃን እና በማረቆ ወረዳዎች መካከል በተከሰተ ግጭት ተፈናቅለው በቡታጅራ ከተማ በሚገኝ የመጠለያ ጣቢያ ተጠልለው የሚገኙ ተፈናቃዮች የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ በመዘግየቱ መቸገራቸውን ተናገሩ። በሀገራችን በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰቱ ግጭቶች ለዜጎች ሰላማዊ ኑሮ መሰናክል እየሆኑ ነው፤ በርካቶች ይፈናቀላሉ የህይዎት መጥፋትም ይከሰታል። አሁን ላይ ኢትዮጵያ በሃገር ውስጥ ግጭት በሚፈናቀሉ […]

Uncategorized

ኢንጅነር አይሻ መሃመድ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ቲቦር ናሽ ጋር ተወያዩ

አዲስ አባበ፣ህዳር 19፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢንጅነር አይሻ መሃመድ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ቲቦር ናሽ ጋር ተወያዩ። የመከላከያ ሚኒስትሯ ኢንጅነር አይሻ መሃመድ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ቲቦር ናሽ እና በአፍሪካ የአሜሪካ ወታደራዊ ዕዝ ሃላፊ ቶማስ ዋልድሀውሰርን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገረዋል። በቆይታቸውም አሜሪካ እና ኢትዮጵያ በሰላም እና ደህንነት […]

Birtukan Mideksa Featured Local News

Birtukan returns to oversee election board

The House of Peoples` Representatives (HPR) has appointed Birtukan Mideksa as the new Chairperson of the National Electoral Board of Ethiopia (NEBE). Nominated by Prime Minister Abiy Ahmed, Birtukan replaced Ambassador Samia Zekaria, who had been chairperson of NEBE since last year. Birtukan recently returned to Ethiopia after years in exile in the United States […]

CBE Featured Local News

CBE freezes loans for non-export projects

The state owned bank, which recently reshuffled its management, has stopped giving out loans for non-export related projects. The new loan rules exclude all locally consumed items, goods, foods and service projects. The loan exclusion is expected to slow the performance of steel and packed food services industries who import raw materials and ingredients from […]

Uncategorized

11ኛው ዙር የሶሪያ ሰላም ውይይት በካዛኪስታን እየተካሄደ ነው

  አዲስ አበባ ፣ህዳር 19፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ11ኛ ጊዜ የሚካሄደው የሶሪያ የሰላም ውይይት መድረክ በዛሬው ዕለት በካዛኪስታን ዋና ከተማ አስታና ተጀምሯል። በውይይት መድረኩም የሩሲያ መንግስት ፣ የሶሪያው ፕሬዚዳንት ባሻር አላሳድ ተወካዮች እና የተለያዩ አካላት መታደማቸው ነው የተገለፀው። በዚህ መድረክም በሶሪያ የሚሻሻለውን አዲስ ህገ መንግስት ማርቀቅ የሚችል ኮሚቴ የሚቋቋም መሆኑን በሶሪያ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛ አሌክሳንደር ላቭረንቲቭ […]

ዜና

ወሎ ዩኒቨርስቲ : በለገሂዳ ወረዳ የሚገኘው የነዳጅ ክምችት ላይ ተጨማሪ ጥናት ሊያደርግ ነው

በለገሂዳ ወረዳ ሰፊ የነዳጅ ሃብት ክምችት እንዳለው የተነገረለትንና በገፀ-ምድር ላይ በይፋ እየፈለቀ የሚገኘውን ድፍድፍ ነዳጅ የወሎ ዩኒቨርስቲም በቦታው በመገኘት ምልከታ አድጓዋል፡፡ ከወሎ ዩኒቨርስቲ ከኬሚስትሪ ድፓርትመንት ክፍል የመጡት ዶ/ር ሲሳይ ዛሬ ህዳር 14/2011 ዓ.ም ከአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅትና ከለገሂዳ ወረዳ ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ጋር በነዳጁ ዙሪያ ቆይታ አድርገዋል፡፡ ዶ/ር ሲሳይ በቦታው ተገኝተው ነዳጁ በባህላዊ መንገድ ሲቀጣጠል በአካል […]

Uncategorized

ፍርድ ቤቱ መርማሪ ፖሊስ በዓለም ገነት ቆርቆሮ ፋብሪካ ባለቤት አቶ ዓለም ፍፁም ላይ ምርመራ አጠናቆ እንዲቀርብ የ10 ቀን የምርመራ ጊዜ ፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ገነት ቆርቆሮ ፋብሪካና በግንባታ ላይ ያለው ፎር ፖይንት ሸራተን ሆቴል ባለቤት አቶ ዓለም ፍፁም  ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ። በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ የወንጀል ችሎት የቀረቡት አቶ አለም ፍጹም ሪቬራ ሆቴልና የፕላስቲክ ፋብሪካን ከብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው ጋር ባለ […]