Uncategorized

የአማራ ክልልና የፌዴራል መንግስት ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በክልሉ ለሚገኙ ዜጎች የ36 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልልና የፌዴራል መንግስት ከአጎራባቾች ክልሎች እና  በክልሉ  ውስጥ ለተፈናቀሉ ዜጎች የ36 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለፀ። የክልሉ መንግስት የኮሙኒኬሽን  ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ አሰማህኝ አስረስ፥  ከተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ዜጎች የክልሉ መንግስት የ28 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን የገለፁ ሲሆን፥ የፌዴራል መንግስት ደግሞ የ8 ሚሊየን ብርና የ7 ሺህ ኩንታል […]

Uncategorized

የተማሪዎች የእርቅ ስነስርዓት በአምቦ ዩኒቨርስቲ መደረጉ ተሰማ

(ኢዜአ ) — በእርቅ ስነስርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአምቦ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ታደሠ ቀነአ ተማሪዎች የራሳቸውን ደስታ በራሳቸው ማምጣት እንደሚኖርባቸው ገልጸዋል። የዛሬ ሳምንት በዩኒቨርስቲው ይህ ሁኔታ እንዳልነበረና ዛሬ ግን አብረው ተቀምጠው መነጋገር በመቻላቸው የሰላም አየር እንዲነፍስ መደላድል መፍጠሩን ተናግረዋል። “ስንሰማማና አንድ ስንሆን የማንችለው ነገር የለምና አንድ ሆነን ሰላማችንን እንጠብቅ ” ሲሉም መልዕክት አስተላልፈዋል ። ከጥል […]

Uncategorized

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ለተለያዩ የፌደራል ተቋማት አዳዲስ ሹመቶችን ሰጡ

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ለተለያዩ የፌደራል ተቋማት አዳዲስ ሹመቶች ሰጥተዋል፡፡ አቶ ኃይላይ ብርሀኔ ተሰማ የጠቅላይ ሚስትሩ ብሔራዊ ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ ሚኒትር ዴኤታ፣ ዶ/ር ኤፍሬም ተክሌ የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን ኮሚነር፣ አቶ ሳንዳኮን ደበበ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሪክተር፣ ወ/ሮ ፋንታዬ ገዛኸኝ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ም/ዋና ዳይሪክተር፣ አቶ ተመስገን ጥላሁን የትምህርት መሳሪያዎች […]

Uncategorized

ሕዝቡ ሰኞ ቀን እንደሚጠፋም ፈጣሪ ነግሮኛል በማለት የሀሰት ወሬ በማሰራጨት ሕዝብ ያሸበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጠገዴ ወረዳ የሀሰት ወሬ በማሰራጨት ሕዝብ ያሸበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ በጠገዴ ወረዳ ‹‹እርጎየ›› ቀበሌ ነዋሪው አቶ ቀናው አበጀ የተባለ ግለሰብ ሕዳር 21 ቀን 2011 ዓ.ም ‹‹ከሌሊቱ 8፡00 ገነት ደርሸ ተመልሻለሁ፤ ሕዝቡ ሰኞ ቀን እንደሚጠፋም ፈጣሪ ነግሮኛል›› በሚል በማኅበረሰቡ ላይ መደናገርን ፈጥሯል በሚል ምክንያት በቁጥጥር ስር መዋሉን ሰምተናል፡፡ ግለሰቡ ‹‹ገነት ስገባ የጸሎት […]

Uncategorized

የሜቲኩ ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው አዳዲስ ወንጀሎች ተገኙባቸው

መርማሪ ፖሊስ በቀድሞው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ላይ በምርመራ ወቅት ያገኛቸውን አዲስ የወንጀል ተሳትፎዎችን ለችሎቱ በማመልከቻው አስገብቶ ችሎቱም ለተጠርጣሪውና ለችሎቱ ታዳሚዎች በንባብ አሰምቷል።ከተጠቀሰባቸው አዳዲስ የወንጀል ግኝቶች መካከልም የሚከተሉት ይገኙበታል። የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ሃይ-ቴክ ኢንዱስትሪ ሲ ኢ አይ ኢ ሲ ከተባለ የቻይና ኩባንያ ያለጨረታ፣ ያለዕቅድና የግዥ ፍላጎት፥ በቁጥር 100 […]