Uncategorized

በፕሪምየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ባህር ዳር፣ መቐለና አዳማ  ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው እለት በአዲስ አበባ እና በክለል ከተሞች ተካሂደው ውለዋል። ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም የተካሄደ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከመከላከያ ያገናኘ ሲሆን፥ ጨዋታውንም ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፏል። ጨዋታውን ቅዱስ ጊዮርጊስ 5ለ1 በሆነ ውጤት መከላከያን ያሸነፈ ሲሆን፥ የቅዱስ ጊዮርጊስን የማሸነፊያ ጎሎች ጌታነህ ከበደ ሁለት […]